ኢሳይያስ 12:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጽዮን ሕዝብ ሆይ፤ እልል በሉ፤በደስታም ዘምሩ፤በመካከላችሁ ያለው የእስራኤል ቅዱስ ታላቅ ነውና።

ኢሳይያስ 12

ኢሳይያስ 12:1-6