ኢሳይያስ 12:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ቀን እንዲህ ትላላችሁ፤“እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ስሙንም ጥሩ፤ያደረገውንም በአሕዛብ መካከል አስታውቁ፤ስሙ ከፍ ከፍ ማለቱንም ዐውጁ።

ኢሳይያስ 12

ኢሳይያስ 12:1-6