ኢሳይያስ 12:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ቀን እንዲህ ትላለህ፤“እግዚአብሔር ሆይ፤ቀድሞ ተቈጥተኸኝ ነበር፤አሁን ግን ከቍጣህ ተመለስህ፤ደግሞም አጽናንተኸኛልና እወድስሃለሁ።

ኢሳይያስ 12

ኢሳይያስ 12:1-3