ኢሳይያስ 11:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስራኤል ከግብፅ በወጣ ጊዜእንደሆነው ሁሉ፣ከአሦር ለተረፈው ቅሬታ ሕዝብ፣እንዲሁ ጐዳና ይዘጋጅለታል።

ኢሳይያስ 11

ኢሳይያስ 11:13-16