ኢሳይያስ 11:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር በሚጋረፍም ነፋስ፣የግብፅን ባሕረ ሰላጤ ያደርቃል፤እጁን በኤፍራጥስ ወንዝ ላይ ይዘረጋል፤ሰባት ታናናሽ ጅረትም አድርጎይለያየዋል፤ስለዚህ ሰዎች ከነጫማቸው መሻገር ይችላሉ።

ኢሳይያስ 11

ኢሳይያስ 11:8-16