ኢሳይያስ 11:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በምዕራብ በኩል በፍልስጥኤም ተረተር ላይ ይወርዳሉ፤ሁለቱም ተባብረው በምሥራቅ ያለውን ሕዝብ ይዘርፋሉ፤በኤዶምና በሞዓብ ላይ እጃቸውን ያነሣሉ፤አሞናውያንም ይገዙላቸዋል።

ኢሳይያስ 11

ኢሳይያስ 11:10-16