ኢሳይያስ 11:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የኤፍሬም ምቀኝነት ያከትማል፤የይሁዳ ጠላቶችም ይቈረጣሉ፤ኤፍሬም በይሁዳ አይቀናም፤ይሁዳም ኤፍሬምን አይጠላም።

ኢሳይያስ 11

ኢሳይያስ 11:7-16