ኢሳይያስ 11:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለመንግሥታት ምልክትን ያቆማል፤ከእስራኤልም የተሰደዱትን መልሶ ያመጣቸዋል፤የተበተኑትን የይሁዳ ሕዝብ፣ከአራቱ የምድር ማእዘን ይሰበስባል።

ኢሳይያስ 11

ኢሳይያስ 11:7-14