አሞጽ 8:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“በምድር ላይ ረሐብን የምሰድበት ዘመን ይመጣል፤ይኸውም የእግዚአብሔርን ቃል የመስማት ረሐብ እንጂ፣እንጀራን የመራብ ወይም ውሃን የመጠማት አይደለም።

አሞጽ 8

አሞጽ 8:9-14