አሞጽ 8:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዓመት በዓላችሁን ወደ ልቅሶ፣ዝማሬአችሁንም ሁሉ ወደ ዋይታ እለውጣለሁ፤ሁላችሁም ማቅ እንድትለብሱ፣ጠጒራችሁንም እንድትላጩ አደርጋለሁ፤ያን ጊዜ ለአንድያ ልጅ ሞት እንደሚለቀስበት፣ፍጻሜውንም እንደ መራራ ቀን አደርገዋለሁ።”

አሞጽ 8

አሞጽ 8:3-12