አሞጽ 8:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“በዚያ ቀን፣ ፀሐይ በቀትር እንድትጠልቅ አደርጋለሁ፤ምድርንም ደማቅ ብርሃን ሳለ በቀን አጨልማታለሁ።

አሞጽ 8

አሞጽ 8:1-14