አሞጽ 8:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰዎች እግዚአብሔርን ለመሻት፣ከባሕር ወደ ባሕር፣ከሰሜን ወደ ምሥራቅ ይንከራተታሉ፤ነገር ግን አያገኙትም።

አሞጽ 8

አሞጽ 8:2-14