ናሆም 2:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“በእናንተ ላይ ተነሥቼባችኋለሁ፤ሠረገሎቻችሁን አቃጥዬ አጨሳለሁ፤ደቦል አንበሶቻችሁን ሰይፍ ይበላል፤የምትበሉትን በምድር ላይ አልተውላችሁም፤የመልእክተኞቻችሁም ድምፅ፣ከእንግዲህ ወዲያ አይሰማም።”

ናሆም 2

ናሆም 2:12-13