ናሆም 2:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንበሳው ለግልገሎቹ የሚበቃውን ያህል ገደለ፤ለእንስቶቹም ዐንቆ ገደለላቸው፤የገደለውን በማረፊያ ቦታው፣የነጠቀውንም በዋሻው ሞልቶታል።

ናሆም 2

ናሆም 2:7-13