ናሆም 2:12-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. አንበሳው ለግልገሎቹ የሚበቃውን ያህል ገደለ፤ለእንስቶቹም ዐንቆ ገደለላቸው፤የገደለውን በማረፊያ ቦታው፣የነጠቀውንም በዋሻው ሞልቶታል።

13. የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“በእናንተ ላይ ተነሥቼባችኋለሁ፤ሠረገሎቻችሁን አቃጥዬ አጨሳለሁ፤ደቦል አንበሶቻችሁን ሰይፍ ይበላል፤የምትበሉትን በምድር ላይ አልተውላችሁም፤የመልእክተኞቻችሁም ድምፅ፣ከእንግዲህ ወዲያ አይሰማም።”

ናሆም 2