ሶፎንያስ 3:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጽዮን ልጅ ሆይ፤ ዘምሪ፤እስራኤል ሆይ፤ እልል በይ፤የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፤በፍጹም ልብሽ ደስ ይበልሽ፤ ሐሤትም አድርጊ።

ሶፎንያስ 3

ሶፎንያስ 3:11-20