ሶፎንያስ 3:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ቅጣትሽን አስወግዶታል፤ጠላቶችሽን ከአንቺ መልሶአል፤የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው፤ከእንግዲህ ወዲያ አንዳች ክፉ ነገር አትፈሪም።

ሶፎንያስ 3

ሶፎንያስ 3:8-20