ሶፎንያስ 3:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእስራኤል ትሩፋን ኀጢአት አይሠሩም፤ሐሰትም አይናገሩም፤በአንደበታቸውም ተንኰል አይገኝም።ይበላሉ፤ ይተኛሉ፤የሚያስፈራቸውም የለም።

ሶፎንያስ 3

ሶፎንያስ 3:11-17