አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እይ፤ ተመልከትም፤በማን ላይ እንዲህ አድርገህ ታውቃለህ?በውኑ እናቶች ሕፃኖቻቸውን፣ተንከባክበው ያሳደጓቸውን ልጆች ይብሉን?ካህኑና ነቢዩስ፣በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ ይገደሉን?