ሰቆቃወ 2:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በየመንገዱ ዐቧራ ላይ፣ወጣትና ሽማግሌ በአንድነት ወደቁ፤ወይዛዝርቴና ጐበዛዝቴ፣በሰይፍ ተገደሉ፤በቍጣህ ቀን ገደልሃቸው፤ያለ ርኅራኄም ዐረድሃቸው።

ሰቆቃወ 2

ሰቆቃወ 2:17-21