ሰቆቃወ 2:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሌሊቱ ሰዓት ሲጀምር፣ተነሺ በሌሊት ጩኺ፤በእግዚአብሔር ፊት፣ልብሽን እንደ ውሃ አፍስሺ፤በየመንገዱ ዳር ላይ፣ በራብ ስለወደቁት፣ስለ ልጆችሽ ሕይወት፣ እጆችሽን ወደ እርሱ አንሺ።

ሰቆቃወ 2

ሰቆቃወ 2:11-21