የሕዝቡ ልብ፣ ወደ እግዚአብሔር ጮኸ።የጽዮን ሴት ልጅ ቅጥር ሆይ፤ቀንና ሌሊት፣እንባሽ እንደ ወንዝ ይፍሰስ፤ለራስሽ ዕረፍትን አትስጪ፣ዐይኖችሽ ከማንባት አያቋርጡ።