ሰቆቃወ 2:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ያሰበውን አደረገ፤ከረዥም ጊዜ በፊት የተናገረውን፣ቃሉን ፈጸመ፤ያለ ርኅራኄ አፈረሰሽ፤ጠላት በሥቃይሽ ላይ እንዲደሰት፣የጠላትሽንም ቀንድ ከፍ ከፍ አደረገ።

ሰቆቃወ 2

ሰቆቃወ 2:8-19