ሰቆቃወ 1:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመከራና በመረገጥ ብዛትይሁዳ ተማርካ ሄደች፤በሕዝቦችም መካከል ተቀመጠች፤የምታርፍበትንም ስፍራ አጣች፤በጭንቀቷ መካከል ሳለች፣አሳዳጆቿ ሁሉ አገኟት።

ሰቆቃወ 1

ሰቆቃወ 1:1-10