ሰቆቃወ 1:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጽዮን መንገዶች ያለቅሳሉ፤በዓላቷን ለማክበር የሚመጣ የለምና፤በበሮቿ ሁሉ የሚገባና የሚወጣ የለም፤ካህናቷ ይቃትታሉ፤ደናግሏ ክፉኛ አዝነዋል፤እርሷም በምሬት ትሠቃያለች።

ሰቆቃወ 1

ሰቆቃወ 1:2-12