ሰቆቃወ 1:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሌሊት አምርራ ታለቅሳለች፤እንባዋ በጉንጮቿ ላይ ይወርዳል፤ከወዳጆቿ ሁሉ መካከል፣የሚያጽናናት ማንም የለም፤ባልንጀሮቿ ሁሉ ከድተዋታል፤ጠላቶቿም ሆነዋል።

ሰቆቃወ 1

ሰቆቃወ 1:1-10