ሰቆቃወ 1:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሕዝብ ተሞልታ የነበረችው ከተማ፣እንዴት የተተወች ሆና ቀረች!በሕዝቦች መካከል ታላቅ የነበረችው፣እርሷ እንዴት እንደ መበለት ሆነች!በአውራጃዎች መካከል ልዕልት የነበረችው፣አሁን ባሪያ ሆናለች።

ሰቆቃወ 1

ሰቆቃወ 1:1-2