ሰቆቃወ 1:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በውስጤ ያሉትን ተዋጊዎች ሁሉ፣እግዚአብሔር ተቃወመ፤ጒልማሶቼን ለማድቀቅ፣ሰራዊት በላዬ ላይ ጠራ፤ድንግሊቱን የይሁዳ ሴት ልጅ፣እግዚአብሔር በወይን መጭመቂያ ውስጥ ረገጣት።

ሰቆቃወ 1

ሰቆቃወ 1:8-19