ሰቆቃወ 1:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ኀጢአቶቼ ቀንበር ሆኑ፤በእጆቹ አንድ ላይ ተገመዱ፤በዐንገቴም ላይ ተጭነዋል፤ኀይሌንም አዳከመ፤ልቋቋማቸው ለማልችላቸው፣እርሱ አሳልፎ ሰጠኝ።

ሰቆቃወ 1

ሰቆቃወ 1:11-20