ሰቆቃወ 1:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የማለቅሰው ስለ እነዚህ ነገሮች ነው፤ዐይኖቼ በእንባ ተሞልተዋል፣ሊያጽናናኝ የቀረበ፣መንፈሴንም ሊያረጋጋ የሞከረ ማንም የለም፤ጠላት በርትቶአልናልጆቼ ተጨንቀዋል።”

ሰቆቃወ 1

ሰቆቃወ 1:10-18