ራእይ 18:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለራሷ ክብርና ምቾት የሰጠችውን ያህል፣ሥቃይና ሐዘን ስጧት፤በልቧም እንዲህ እያለች ትመካለች፤“እንደ ንግሥት ተቀምጬአለሁ፤መበለትም አይደለሁም፤ ከቶምአላዝንም፤”

ራእይ 18

ራእይ 18:3-12