ራእይ 18:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ መቅሠፍቶቿ በአንድ ቀን ይመጡባታል፤ሞት፣ ሐዘንና ራብ ይሆኑባታል፤የሚፈርድባት ጌታ እግዚአብሔር ብርቱ ስለ ሆነ፣በእሳት ትቃጠላለች።

ራእይ 18

ራእይ 18:2-16