ራእይ 18:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሰጠችው መጠን ብድራቷን መልሱላት፤ለሠራችው ሁሉ ዕጥፍ ክፈሏት፤በቀላቀለችውም ጽዋ ዕጥፍ አድርጋችሁ ቀላቅሉባት።

ራእይ 18

ራእይ 18:1-13