ራእይ 18:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የበገና ደርዳሪዎችና የሙዚቀኞች ድምፅ፣የዋሽንትና የመለከት ነፊዎች ድምፅ፣ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ አይሰማም፤የእጅ ጥበብ ባለ ሙያ፣ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ አይገኝም፤የወፍጮ ድምፅም፣ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ አይሰማም።

ራእይ 18

ራእይ 18:13-24