ራእይ 18:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የመብራት ብርሃን፣ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ አይበራም፤የሙሽራውና የሙሽራዪቱ ድምፅ፣ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ አይሰማም፤ነጋዴዎችሽ የዓለም ታላላቅ ሰዎች ነበሩ፤በአስማትሽም ሕዝቦች ሁሉ ስተዋል።

ራእይ 18

ራእይ 18:17-24