ራእይ 18:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም አንድ ብርቱ መልአክ፣ ትልቅ የወፍጮ ድንጋይ የሚመስል ድንጋይ አንሥቶ ወደ ባሕር ወረወረው፤ እንዲህም አለ፤“ታላቂቱ ከተማ ባቢሎን፣እንዲህ ባለ ኀይል ትወረወራለች፤ተመልሳም አትገኝም።

ራእይ 18

ራእይ 18:17-24