ራእይ 11:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲህም አሉ፤“ያለህና የነበርህ፣ሁሉን ቻይ፤ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ እናመሰግንሃለን፤ምክንያቱም አንተ ታላቁን ኀይልህን ይዘህ ነግሠሃል።

ራእይ 11

ራእይ 11:13-19