ራእይ 11:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእግዚአብሔር ፊት በዙፋኖቻቸው ላይ የተቀመጡት ሃያ አራቱ ሽማግሌዎችም በግምባራቸው ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ፤

ራእይ 11

ራእይ 11:12-18