ራእይ 11:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰባተኛውም መልአክ መለከቱን ነፋ፤ በሰማይም እንዲህ የሚሉ ታላላቅ ድምፆች ተሰሙ፤“የዓለም መንግሥት፣የጌታችንና የእርሱ ክርስቶስ መንግሥት ሆነች፤እርሱም ከዘላለም እስከ ዘላለም ይነግሣል።”

ራእይ 11

ራእይ 11:7-19