ራእይ 11:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሕዛብ ተቈጥተው ነበር፤የአንተም ቍጣ መጣች፤በሙታን ላይ የምትፈርድበት፣ለአገልጋዮችህ ለነብያት፣ለቅዱሳንና ስምህን ለሚፈሩት፣ለታናናሾችና ለታላላቆች ዋጋቸውን የምትሰጥበት፣ምድርንም ያጠፏትን የምታጠፋበት ዘመን መጣ።”

ራእይ 11

ራእይ 11:10-19