ማሕልየ መሓልይ 1:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንት የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፤እኔ ጥቊር ነኝ፤ ይሁን እንጂ ውብ ነኝ፤ጥቊረቴ እንደ ቄዳር ድንኳኖች፣እንደ ሰሎሞን ቤተ መንግሥት መጋረጃዎችም ነው።

ማሕልየ መሓልይ 1

ማሕልየ መሓልይ 1:1-10