ማሕልየ መሓልይ 1:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጥቊር ስለ ሆንሁ ትኵር ብላችሁ አትዩኝ፤መልኬን ያጠቈረው ፀሓይ ነውና፤የእናቴ ልጆች ወንድሞቼ ተቈጡኝ፤የወይን ተክል ቦታዎችም ጠባቂ አደረጉኝ፤የራሴን የወይን ተክል ቦታ ተውሁት።

ማሕልየ መሓልይ 1

ማሕልየ መሓልይ 1:2-15