ማሕልየ መሓልይ 1:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይዘኸኝ ሂድ፤ እንፍጠን፤ንጉሡ ወደ ዕልፍኞቹ አምጥቶኛል።በአንተ ደስ ይለናል፤ ሐሤትም እናደርጋለን፤ከወይን ጠጅ ይልቅ ፍቅርህን እንወድሳለን።አንተን እንደዚህ ማፍቀራቸው ትክክል ነው።

ማሕልየ መሓልይ 1

ማሕልየ መሓልይ 1:1-7