ሚክያስ 4:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሁን ግን ብዙ አሕዛብ፣በአንቺ ላይ ተሰብስበዋል፤እነርሱም፣ “የረከሰች ትሁን፤ዐይናችንም ጽዮንን መዘባበቻ አድርጎ ይያት” ይላሉ።

ሚክያስ 4

ሚክያስ 4:5-13