ሚክያስ 4:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፤ምጥ እንደ ያዛት ሴት ተጨነቂ፤አሁንስ ከከተማ ወጥተሽ፣በሜዳ ላይ መስፈር አለብሽና፤ወደ ባቢሎን ትሄጃለሽ፣በዚያ ከጠላት እጅ ትድኛለሽ፤ እግዚአብሔር በዚያ፣ከጠላቶችሽ ይታደግሻል።

ሚክያስ 4

ሚክያስ 4:5-13