ሚክያስ 4:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን የእግዚአብሔርን ሐሳብ አያውቁም፤በአውድማ ላይ እንደ ነዶየሚሰበስባቸውን፣የእርሱን ዕቅድ አያስተውሉም።

ሚክያስ 4

ሚክያስ 4:3-13