መዝሙር 99:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላካችንን እግዚአብሔርን ከፍ ከፍ አድርጉት፤በቅዱስ ተራራውም ላይ ስገዱ፤አምላካችን እግዚአብሔር ቅዱስ ነውና።

መዝሙር 99

መዝሙር 99:7-9