መዝሙር 99:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፤አንተ መለስህላቸው፤ጥፋታቸውን ብትበቀልም እንኳ፣አንተ ይቅር የምትላቸው አምላክ ነህ።

መዝሙር 99

መዝሙር 99:5-9