መዝሙር 98:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለእግዚአብሔር አዲስ ዝማሬ አቅርቡ፤እርሱ ድንቅ ነገሮችን አድርጎአልና፤ቀኝ እጁ፣ ቅዱስ ክንዱም፣ማዳንን አድርገውለታል።

መዝሙር 98

መዝሙር 98:1-8