መዝሙር 97:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንተ ጻድቃን በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ፤ቅዱስ ስሙንም አመስግኑ።

መዝሙር 97

መዝሙር 97:7-12